eye_liner

የ”EYE LINER” አይነቶች

አይላይነር መጠቀም ትፈልጊያለሽ? እንዴት እንደሚሳልና የቱ ካንቺ አይን ጋር እንደሚሄድ ግን አታውቂም?! ይሄ ብዙ ሴቶች ላይ ተደጋግሞ የሚነሳ ጥያቄ ሲሆን የሚከተለውን ሴፍ መረጃ በመመልከት መልሱን ማግኘት ትችያለሽ።

የተለያዩ የ”Eye Liner” አይነቶች

1. Pencil Eyeliner


ለጀማሪዎች እና ከዚህ በፊት አይላይነር ተጠቅመው ለማያውቁ ሴቶች ይህ አይላይነር ይመረጣል። ኩል በመሆኑም በቀላሉ ለመሳልም/ለማጥፋት ይቻላል። ዋጋውም ከሌሎች ጋር ሲነፃፀር ውድ አለመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

 

Pencil-Eyeliner
gel-eyeliner

2. Gel Eyeliner 

ይህ አይላይነር የተሳለው ለረጅም ጊዜ ትክክለኛውን ቅርፅ ይዞ እንዲቆይ የሚፈልጉ ሴቶች የሚመርጡት ነው። Waterproof በመሆኑም በእንባ፣ በዝናብ ወዘተ የመልቀቅ እድሉ ትንሽ ነው። የቀለም መጠኑም በብዙ የተዘጋጀ ስለሆነ ደማቅ እይታ ለመፍጠር በትንሹ ብቻ መጠቀም በቂ ነው።

 

3. Liquid Eyeliner

Liquid Eyeliner ቀጭን ስዕል መፍጠሩ፣ ከሳልሺበት በኋላ ለመድረቅ ጊዜ አለመውሰዱ በብዙ ሴቶች ተመራጭ ያደርገዋል።

 

Liquid-Eyeliner
pen-eyeliner

4. Sketch Pen Eyeliner   

ይህ አይላይነር እጅግ ምርጡ ነው ብለው ብዙ ሴቶች ይመሰክሩለታል። ለጀማሪዎች የሚሆን፣ ለአጠቃቀም ምቹ ፣ እንዲሁም ለረጅም ጊዜ መቆየቱ ደግሞ እንደ ምክንያት ይጠቀሳሉ።

 

የተለያዩ የአሳሳል ስታይሎች

  1. ገና ሊፒስቲክሽን እንደተቀባሽ ዘይት ነገር ያላቸውን ምግብ እና መጠጦች አትጠቀሚ።
  2. ብዙ ጊዜ የሚያልብሽ ከሆነ ደግሞ በላብና በእርጥበት ላይ ለረጅም ጊዜ እንዲቆዩ ተደርገው የተሰሩ Long-wear ሊፒስቲኮችን ተጠቀሚ።
  3. ሊፒስቲክ ስትገዢ የከንፈርሽ ሼፕ ምን አይነት እንደሆነ መጀመሪያ ብታውቂ በጣም ይመረጣል። 
  4. ከቆዳሽ ቀለም ጋር የሚሄድ ሊፒስቲክ መጠቀምም የበለጠ ውብ ያደርግሻል።
Tags: No tags

Comments are closed.